ዋሺንግተን ዲሲ —
ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሠራጨነው ውይይት ከተሣታፊዎች አንዱ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ኢሳትን /የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ/ የዜና ማሰራጫን በስም ጠርተው ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት ከስሰዋል።
የኢሳት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ አበበ ገላው አቶ በቀለ የተናገሩት እርምት እንደሚያስፈልገው ገልፀው ዕድል እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።