No media source currently available
ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሠራጨነው ውይይት ከተሣታፊዎች አንዱ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ኢሳትን /የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ/ የዜና ማሰራጫን በስም ጠርተው ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት ከስሰዋል።