በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሳን በራንርዲኖ ከተገደሉት ኤርትራዊ አሜሪካዊ የቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገቃለ መጠይቅ


ባለፈው ሳምንት ዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ሳን በራንርዲኖ ኣውራጃ ሁለት ሰዎች በከፈቱት ተኩስ ከተገደሉት መካከል ኣንዱ ኤርትራዊ ኣሜሪካዊ መሆናቸውን መዘገቡ ይታወሳል ። ቆንጂት ዛሬ በቤተሰብ ክፍለ ጊዜ ከኣንድ የሙዋቹ ቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ መሰረት ያደረገ ዘገባ ይዛለች። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG