ዕለቱን ምክንያት በማድረግ በአስመራ ስታድዩም በተካሄደ ሥነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ኤርትራ በረጅም ዓመታት የትጥቅ ትግል ነፃነቷን እንደተጎናፀፈች አስታውሰው በቅርቡ የተሳፈችበት የድንበር ጦርነት
“የኤርትራን ነፃነት ላለመቀበል የተደረገ ደባ ውጤት” ነው ብለዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ሰለ ድንበር ጦርነት ሲያወሱ ኢትዮጵያን በስም አልጠቁሱም፡፡ ሆኖም በወራሪ የተያዘ ያሉ መሬት እንዲመለስ ጥሪ አድርገዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ