No media source currently available
ዕለቱን ምክንያት በማድረግ በአስመራ ስታድዩም በተካሄደ ሥነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ኤርትራ በረጅም ዓመታት የትጥቅ ትግል ነፃነቷን እንደተጎናፀፈች አስታውሰው በቅርቡ የተሳፈችበት የድንበር ጦርነት “የኤርትራን ነፃነት ላለመቀበል የተደረገ ደባ ውጤት” ነው ብለዋል፡፡