አዲስ አበባ —
ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከዚህ አንጻር በሚታየው ዝንባሌ ላይ እርምጃ ለመውሰድ መጀመሩንም ገልጿል።
የዚህ መግለጫ መነሻ የኢሕአዲግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ ከነሃሴ 10-15 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ነው። ባለፉት 15 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ለውጥ መምጣቱን አስታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።