በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢህአዴግ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

ኢህአዴግ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአለፈው ዓመት በድርጅቱ የተጀመረውን “በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አፈፃፀም” የሚለውን በዝርዝር መገምገም መጀመሩን በመጥቀስ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል፡፡

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአለፈው ዓመት በድርጅቱ የተጀመረውን “በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አፈፃፀም” የሚለውን በዝርዝር መገምገም መጀመሩን በመጥቀስ ማምሻውንመግለጫ አውጥቷል፡፡

ኢህአዴግ በቆየ ባህሉ መሠረት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሬግራሙን ተግባራዊ ለማድረግ በሚያካሂደው የትግል ሂደት የሚያጋጥሙትን ጉድለቶች ሰፊ ጊዜ ሰጥቶ በጥልቀት ይገመግማል ይላል መግለጫው፡፡

ግምገማውን መሠረት በማድረግም ራሱን በራሱ እንደሚያርም ይገልፃል፡፡

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፤ ቀደም አባላት የነበሩ እና የተተኩ ነባር ታጋዮቹን በማካተት ከታኅሣስ ሦስት ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ግምገማ በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG