በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋልድባ ገዳም ተቆርቋሪ አባት ታሠሩ ሲል “ዋልድባን እናድን” የተባለ ስብስብ አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም ማቀዱ፣ ዕቅዱ ግን በተለይ በገዳሙ መነኮሳት እንዳልተደገፈ፣ ያንንም ተከትሎ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሰልፎች ተቃውሟቸውን እንዳሰሙ ይታወቃል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም ማቀዱ፣ ዕቅዱ ግን በተለይ በገዳሙ መነኮሳት እንዳልተደገፈ፣ ያንንም ተከትሎ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሰልፎች ተቃውሟቸውን እንዳሰሙ ይታወቃል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ የገዳሙ ተቆርቋሪ መሆናቸው በመግለፅ ቃላቸውን ለአሜሪካ ድምፅ በተደጋጋሚ የሰጡ አባት በአሁኑ ወቅት በእሥር ላይ መሆናቸውን

‘Save Waldba’ “ዋልድባን እናድን” የተባለው ስብስብ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል።

አዲሱ አበበ በዚህ መነሻ የገዳሙ ተቆርቋሪ ስለተባሉት አባት መታሰር ከተለያዩ ወገኖች ያገኘውን መረጃ አጠናቅሮ ተከታዩን አዘጋጅቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዋልድባ ገዳም ተቆርቋሪ አባት ታሠሩ ሲል “ዋልድባን እናድን” የተባለ ስብስብ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:11 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG