No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት ዋልድባ ገዳም አካባቢ የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም ማቀዱ፣ ዕቅዱ ግን በተለይ በገዳሙ መነኮሳት እንዳልተደገፈ፣ ያንንም ተከትሎ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሰልፎች ተቃውሟቸውን እንዳሰሙ ይታወቃል።