በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ይቀጥላል


የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ
የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ

በመካሄድ ላይ ያለው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ሊቀጥል እንደሚችል የገዥው ፓርቲ ምንጮች ገልፀዋል፡፡

በመካሄድ ላይ ያለው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ሊቀጥል እንደሚችል የገዥው ፓርቲ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ እናም የግንባሩን ሊቀመንበር ብሎም የሀገሪቱን ጠ/ሚኒስትር የመምረጡ አጀንዳም በዚያም መጠን ወደፊት እንደሚገፋ ነው ያመለከቱት፡፡

ቀጣዩ ጠ/ሚኒስትር ማን ሊሆኑ ይችላሉ የሚለውም እስከ አሁን ለግምት አስቸጋሪ ሆኖ ቀጥሏል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም ይቀጥላል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG