በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ሰለ አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር


በዚህ ሳምንት የገዢው ፓርቲ የኢህአዴግ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡትና የፊታችን ሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት ዶ/ር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ሥር የሰደደውን የሰብዓዊ መብት ቀውስ መፍታትን ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጡት ፅህፈት ቤቱ ለንደን የሆነው የሰብዓዊ መብት ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሺናል አሳሰበ።

በዚህ ሳምንት የገዢው ፓርቲ የኢህአዴግ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡትና የፊታችን ሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት ዶ/ር አብይ አህመድ በሀገሪቱ ሥር የሰደደውን የሰብዓዊ መብት ቀውስ መፍታትን ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጡትፅህፈት ቤቱ ለንደን የሆነው የሰብዓዊ መብት ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሺናል አሳሰበ።

በዓለም ዙሪያ የህዝቦች ነፃነት ይዞታን የሚከታተለው እና ለዲሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብት ከበሬታ የሚሟገተው ፍሪደም ሃውስም መጪው ጠቅላይ ሚኒስትር የፖለቲካ እስረኞችን መፍታትና ሁሉን አሳታፊ ንግግር መጀመርን ጨምሮ ርምጃዎችን መውሰድ ይኖርባቸዋል ብሉዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ሰለ አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG