በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዴኃን በምርጫ ዙሪያ ለአባላቶቹ ሥልጠና ሰጠ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት የሚካሄደው ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ጥረት እንደሚያደርግ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ።

ንቅናቄው በምርጫ ቅስቀሳ ግጭት ቀስቃሸ ከሆኑ የቃላት አጠቃቀም እንዲቆጠቡ ለአባላቱ ሥልጠና ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

አዴኃን በምርጫ ዙሪያ ለአባላቶቹ ሥልጠና ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:08 0:00


XS
SM
MD
LG