No media source currently available
በኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት የሚካሄደው ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ጥረት እንደሚያደርግ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ።