በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሀይማኖት ተቋማት መማክርት ጉብኤና የሃገር ሽማግሌዋች ውይይት ከትግራይ ክልል አመራሮች ጋር


የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት መማክርት ጉብኤ እና የሃገር ሽማግሌዋች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ ከትግራይ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሃገራዊ ሰላም ጉዳው ውይይት አካሄዱ።

በውይይቱ የትግራይ ክልል አመራሮች ሰላም ለማስፈን ለውይይት ዝግጁ መሆናቸው አረጋግጠውልናል ብለዋል የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች ተወካይ።

የክልሉ መንግሥት በበኩሉ በአሁኑ ግዜ ያለው ችግር ሃገራዊ በመሆኑ መፈታት የሚገባውም ከሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች ባካተተ ውይይት በማካሄድ ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሀይማኖት ተቋማት መማክርት ጉብኤና የሃገር ሽማግሌዋች ውይይት ከትግራይ ክልል አመራሮች ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00


XS
SM
MD
LG