በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ ነው

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ የመጣበት ምክንያት ኤልኒኞ ከሚባለው የአየር ንብረት ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ሳይንቲስቶች አመለከቱ።

በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ የመጣበት ምክንያት ኤልኒኞ ከሚባለው የአየር ንብረት ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ሳይንቲስቶች አመለከቱ።

ኤልኒኞ የሚከሰትበትን ወቅት መተንበዩ ለጤና ጥበቃ ዝግጁነት ሊረዳ እንደሚችል ተጠቁሟል።

ኤልኒኞ በተለያየ ወቅት በሁለት ወይንም በአራት ራቅ ሲልም በየሰባት ዓመቱ የሚፈጠር ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ክስተት ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር እየበረከተ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG