በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዒድ አል አድሃ


በነገው ዕለት የሚከበረው 1ሺህ441ኛ የኢድ አል አድሃ በዓል በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በጋራ እንደማይከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ።

ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አቅም ደካሞችን በመርዳት እንዲሆንም ጥሪ ቀርቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዒድ አል አድሃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00


XS
SM
MD
LG