No media source currently available
በነገው ዕለት የሚከበረው 1ሺህ441ኛ የኢድ አል አድሃ በዓል በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በጋራ እንደማይከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ።