አስተያየቶችን ይዩ
Print
ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱላሂ አልሲሲ በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ውይይት መግባባት የተሞላበት አንደነበር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡
ግብፅ በዋነኛነት ያሳሰባት የግድቡ አሞላል ሁኔታ መሆኑን የገለፁት ጠ/ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ቀጣይ ውይይቶች እንደሚካሄዱም ጠቁመዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ