ፓርቲው በስም ከጠቀሳቸው ሟቾች መካከል የሁለቱ እህት እንደሆኑ የተናገሩ አንዲት ወይዘሮ፣ ወንድሞቼ ለክብረ በዓል በሔዱበት የአቦ ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ በመከላከያ ሠራዊት አባላት በተተኮሰ ጥይት ተገድለዋል፤ ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።በጉዳዩ ላይ ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡የአገሪቱ ወታደራዊ እና ሲቪል ባለሥልጣናት በቅርቡ በሰጧቸው አስተያየቶች፣ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊትም ኾነ የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች በአጠቃላይ፣ ሲቪሎችንም ኾነ የሲቪል ተቋማትን ዒላማ አያደርጉም፤ ሲሉ መሰል ውንጀላዎችን ተከላክለዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
በጊዳ አያና ወረዳ አሥር ሲቪሎች ላይ የበቀል ግድያ መፈጸሙ ተገለጸ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 26, 2024
የኢትዮጵያውያኑ ባህላዊ ማዕድ እና አብሮነት ታዛ - በሚልዋኪ
-
ጁላይ 26, 2024
የፕሬዝደንት ጆ ባይደን ንግግር
-
ጁላይ 02, 2024
የዩኒቨርሲቲ ማደሪያ ክፍሉን ወደ እውቅ የኢትዮጵያ ቡና መዳረሻ የቀየረው ወጣት
-
ጁላይ 02, 2024
የወጣት ጥፋተኞችን ውጥን ለማቃናት የወጠነው ሕግ ተኮር ጥረት
-
ጁን 30, 2024
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት የአፍሪካውያን ቀደምት ታላላቅ ተጫዋቾች ምክር