በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል በተነሳ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ


በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ በቦሴት ወረዳ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ፅሕፈት ቤት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ተነሣ በተባለ ግጭት አንድ ሰው ተገድሎ ሦስት መቁሰላቸውን “እማኝ ነን” ያሉ ለቪኦኤ ተናግረዋል።

“ግጭቱ የተፈጠረው በአባባቢው ከመንግሥት ዕውቅና ውጭ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ፅሕፈት ቤትን ለመክፈት የተደረገን ሙከራ ተከትሎ ነው” ሲል የወረዳው አስተዳደር ገልፆ የተኳሾችን ማንነት እያጣራ መሆኑን አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮሚያ ክልል በተነሳ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG