በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮሮናቫይረስ ከተከሰተ በኋላ ከ3መቶ ሃምሳ በላይ ህፃናት ተድረዋል


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በአማራ ክልል በዘንድሮው ዓመት በተለይ የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ ወዲህ ከ3መቶ ሃምሳ በላይ ህፃናት ያለ ዕድሜያቸው እንዲዳሩ መደረጉን የክልሉ ሴቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ለጋብቻው መጨመር የት/ቤቶች መዘጋት ምክንያት መሆኑን ቢሮው አክሎ ገልጿል። የክልሉ ፖሊስ በበኩሉ ቁጥሩ የተጋነነ ነው ብሏል።

ተቀማጭነቱ ባህር ዳር ከተማ የሆነ ያል ዕድሜ ጋብቻ ሊፈፀምባቸው ሲሉ ከወላጆቻቸው ጠፍተው የሚመጡ ታዳጊዎችን የሚቀበል አንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከኮሮናቫይረስ መከሰት በኋላ ታዳጊዎችን እንዳልተቀበለ ተናግሯል።፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮሮናቫይረስ ከተከሰተ በኋላ ከ3መቶ ሃምሳ በላይ ህፃናት ተድረዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00


XS
SM
MD
LG