ሩሲያ ወደ ሰሜን ዩክሬን ግፊቷን አጠናክራ በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ እጮዎች የሆኑት ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ትኩረታቸው በሌላ የውጪ ፖሊሲ ቀውስ ላይ ነው። ይህም በጋዛ በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ነው።
የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን እንደላከችው ሪፖርት ከሆነ፣አሜሪካ ትኩረቷ ዩክሬን ላይ እንዲሆን አድርጎ ማቆየት፣ ቀላል ጉዳይ አይመስልም።
እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
መድረክ / ፎረም