በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዛው ጦርነት በመካሄድ ላይ እያለ፣ የአሜሪካ መራጮች ስለ ዩክሬን ይቆረቆሩ ይሆን?


የጋዛው ጦርነት በመካሄድ ላይ እያለ፣ የአሜሪካ መራጮች ስለ ዩክሬን ይቆረቆሩ ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

ሩሲያ ወደ ሰሜን ዩክሬን ግፊቷን አጠናክራ በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ እጮዎች የሆኑት ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ትኩረታቸው በሌላ የውጪ ፖሊሲ ቀውስ ላይ ነው። ይህም በጋዛ በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ነው።

XS
SM
MD
LG