No media source currently available
ባይደንና ትረምፕ ለሚሺጋን ድጋፍ ብርቱ ፉክክር ላይ ናቸው
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በኅዳር ወር በዩናይትድ ስቴትስ የሚካሔደው የ47ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ተፎካካሪ ዶናልድ ትረምፕ፣ በዚህ ሳምንት ወደ ሚሺጋን አቅንተው የምረጡኝ ዘመቻ ሊያካሒዱ ዐቅደዋል።
የማዕከላዊ ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ ክፍለ ግዛት ሚሺጋን፣ የምርጫውን ውጤት ሊወስኑ ከሚችሉ በጣት የሚቆጠሩ ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዷ ነች።
መድረክ / ፎረም