በኅዳር ወር በዩናይትድ ስቴትስ የሚካሔደው የ47ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ተፎካካሪ ዶናልድ ትረምፕ፣ በዚህ ሳምንት ወደ ሚሺጋን አቅንተው የምረጡኝ ዘመቻ ሊያካሒዱ ዐቅደዋል። የማዕከላዊ ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ ክፍለ ግዛት ሚሺጋን፣ የምርጫውን ውጤት ሊወስኑ ከሚችሉ በጣት የሚቆጠሩ ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዷ ነች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች