በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በሪፐብሊካን ፓርቲው ጉባኤ ጥበቃ ዝግጅታችን እንተማመናለን” - የጥበቃ አገልግሎቱ

“በሪፐብሊካን ፓርቲው ጉባኤ ጥበቃ ዝግጅታችን እንተማመናለን” - የጥበቃ አገልግሎቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

“በሪፐብሊካን ፓርቲው ጉባኤ ጥበቃ ዝግጅታችን እንተማመናለን” - የጥበቃ አገልግሎቱ

በሚልዋኪ ከተማ ውስጥ እየተካሔደ ለሚገኘው የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ በሚያደርገው ጥበቃ ብቃት እንደሚተማመን የፕሬዚዳንታዊ ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ትላንት የተከፈተው የፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ ከተደረገው የግድያ ሙከራ በኋላ የሚካሔድ መኾኑ፣ የቀድሞው ፕሬዝደንት የደኅንነት ጥበቃ ብቃት ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል፡፡

የአሜሪካ ድምፁ አራሽ አራባሳዲ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG