በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነገውን የመጀመሪያ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ተጠባቂ ነጥቦች በምልሰት መነጽር

ፎቶ ፋይል፦ ይህ የፎቶ ጥምረት በወቅቱ የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በናሽቪል ፣ ቴነሲ በሚገኘው የቤልሞንት ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻው የፕሬዝዳንታዊ ክርክር፣ እአአ ጥቅምት 22/2020
ፎቶ ፋይል፦ ይህ የፎቶ ጥምረት በወቅቱ የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትረምፕ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን በናሽቪል ፣ ቴነሲ በሚገኘው የቤልሞንት ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻው የፕሬዝዳንታዊ ክርክር፣ እአአ ጥቅምት 22/2020

የ2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የመጀመሪያ ክርክር ነገ ኀሙስ ይካሔዳል።

ለዚኽ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያው ይኹን እንጂ፣ እጩዎቹ ግን በዚኽ መሰሉ መድረክ ተገናኝተው ሲከራከሩ የመጀመሪያቸው አይደለም።

የነገውን የመጀመሪያ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ተጠባቂ ነጥቦች በምልሰት መነጽር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

የአሜሪካ ድምፅዋ ከፍተኛ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፐርሱቲ፣ በነገው የፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ክርክር፣ ልናይ እና ልንሰማ ስለምንችላቸው ነገሮች አንዳንድ ፍንጮችን ፍለጋ ወደ 2020’ው ክርክራቸው ትወስደናለች። አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG