በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ለሕጻናት መስጠት የሚያስከትለው የጤና ጉዳት


ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ለሕጻናት መስጠት የሚያስከትለው የጤና ጉዳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00
በእርጅና ወይም በብልሽት አገልግሎት መስጠት ያቆሙ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን፣ የሞባይል ስልኮች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በተገቢው መንገድ ካልተወገዱ በውስጣቸው የያዟቸው እንደ ሜሪኩሪ፣ ሊቲየም፣ ሊድ የመሳሰሉ ግብዓቶች አካባቢን የሚበክሉ ሲሆን በጉበት፣ በልብ እና በአእምሮ ላይ ጉዳት ያደርሳሉ፡፡
በተለይም ደግሞ ለመጫወቻነት ለሕጻናት መስጠት አደጋ አለው ያመጣል ይላሉ ባለሞያዎቹ፡፡
XS
SM
MD
LG