በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፡፡

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፡፡

ምርጫው ኢትዮጵያ በዓለማቀፉ ማኅበረሠብ ዘንድ ያላትን ተቀባይነት ያረጋገጠ ነው ብለዋል፡፡

የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም መመረጥ በሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን መገለፅ የጀመረው ገና ውጤቱ ይፋ እንደተደረገ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG