በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በዚህን ያህል ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሲፈናቀሉ አሁን ነው የሰማሁት” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ


የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

ግጭቱን ለመፍታት እየሠራን ነው ብለዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከትናንት በስተያ በሰጡት መግለጫ ከሥልጣን ለመልቀቅ እንደምክንያት ባቀረቡት ጉዳይ ውስጥ ውኃ የሚቋጥር ቁም ነገር ሳይኖር እንደማይቀር ዶ/ር ነገሪ አመላክተዋል።

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች መካከል እያገረሸ ላለው ግጭት መፍትሔ ለመፈለግ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

የእርስ በርስ ግጭቱ የተጀመረው በዜጎች አለመሆኑን የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ቢገልፁም ፀብ አጫሪው ወይም ተጠያቂው ማን እንደሆነ አልተናገሩም።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከትናንት በስተያ በሰጡት መግለጫ ከሥልጣን ለመልቀቅ እንደምክንያት ባቀረቡት ጉዳይ ውስጥ ውኃ የሚቋጥር ቁም ነገር ሳይኖር እንደማይቀር ዶ/ር ነገሪ አመላክተዋል።

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮን ዛሬ ጽዮን ግርማ አነጋግራቸዋለች፤ መፈናቀሉ አለመቋረጡን አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሚሰጡት መልስ ይጀምራሉ።

“በዚህን ያህል ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሲፈናቀሉ አሁን ነው የሰማሁት” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG