No media source currently available
ከዚህ በፊት በቪኦኤ የአማርኛ ክፍል እንግዳችን የነበረች የጥረት እና የስኬት ምሳሌ ሆና መነሳት የምትችል ሴት ናት፡፡ ዶ/ር ድርቧ ደበበ ትባላለች በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ስነ፟ጸሁፍ እና ፎክሎር መምሕርት ናት፡፡ በብዙ ትግል አሁን ላለችበት ደረጃ የበቃቸው ዶ/ር ድርቧ አሁን ደግሞ ሴቶች እንዲማሩ እና እራሳቸውን እንዲችሉ ለማገዝ እየተንቀሳቀሰች ተገኛለች፡፡ ኤደን ገረመው ድርቧን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡