በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በአንድ አገር ውስጥ ሊታጠቅና ‘ትጥቅ’ ላይ ሊያዝዝ የሚችለው መንግሥት ‘ብቻ ነው’- ዶክተር አወል አሎ


ዶ/ር አወል አሎ
ዶ/ር አወል አሎ

ዶ/ር አወል በማከል “በሕገመንግሥትና በሕግ በግልፅ እንደተቀመጠው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማድረግ መርጦ ወደ አገር ውስጥ ከገባ በኋላ ታጣቂዎች ሊኖሩት” አይገባም ብለዋል።

“ድርጅቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው ልምድና ከሠራዊቱ ጋር በተያያዘ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች የፖለቲካ ጥያቄዎች ናቸው " ያሉት ዶ/ር አወል አሎ እንዲህ ያሉ ጥያቄዎችን ያለ ትጥቅና በተብራራ መልኩ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል” ብለዋል።

“ይህ ጉዳይ ለአገሪቱ ተጨማሪ ግጭት ፈጣሪ እንዳይሆንም መንግሥትም የኦሮሞ ነፃነት ግንባርም መፍትሔውን በአስቸኳይ ሊያበጁለት” ይገባል ብለዋል።

(ቃለምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

“በአንድ አገር ውስጥ ሊታጠቅና ‘ትጥቅ’ ላይ ሊያዝዝ የሚችለው መንግሥት ‘ብቻ ነው"- ዶክተር አወል አሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG