በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክሎ የሚወዳደረውን እጩ ለመምረጥ ፓርቲው በፊላደልፍያ ፔንስልቨንያ ጉባዔ እያካሄደ ነው። ለጉባዔ ከቀረቡ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች መካከል ከፕላስቲካ ቃጫ በተሠራ መስተዋት(Fiberglass) የተዘጋጁ 57 አህዮች ለእይታ አቅርቧል። የአህዮቹ ቁጥር ለ50ዎቹ የአሜሪካ ክፍለ-ግዛቶች እና ግዛቶቹን የሚወክሉ ናቸው። ጉባዔው ከተጠናቀቀ በኋላም የአህዮቹ ትእይንት እስከ ነሃሴ ወር እንደሚቀጥል ታውቋል።
ዴሞክራቲክ ፓርቲ የመወዳደርያ ምልክቱን "አህያ" ትእይንት እያቀረበ ነው

1
በዴሞክራቲክ ፓርቲ የመወዳደርያ ምልክቱን "አህያ" በትእይንት መልክ እያቀረበ ነው

2
በዴሞክራቲክ ፓርቲ የመወዳደርያ ምልክቱን "አህያ" በትእይንት መልክ እያቀረበ ነው

3
በዴሞክራቲክ ፓርቲ የመወዳደርያ ምልክቱን "አህያ" በትእይንት መልክ እያቀረበ ነው

4
በዴሞክራቲክ ፓርቲ የመወዳደርያ ምልክቱን "አህያ" በትእይንት መልክ እያቀረበ ነው