በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራቲክ ፓርቲ ወክሎ የሚወዳደር እጩ ለመወሰን ፓርቲው ጉባዔውን ጀመረ


በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ፓርቲውን ወክሎ የሚወዳደረው እጩ ለመወሰን ፓርቲው ጉባዔውን ዛሬ ፊላደልፊያዪቱ ከተማ ፔንሲልቬንያ ይጀመራል።

በዛሬው ጉባዔ የፓርቲው ታሳቢ እጩ የነበሩት በርኒ ሳንደርስ እና ቀዳማዊት እመቤት ሚቸል ኦባማ ንግግር ያደርጋሉ።

በከተማው ላለው ዝግጅት በቦታው ካለው የአሜሪካ ድምፅ ወኪል ጋር የተካሄደ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዴሞክራቲክ ፓርቲ ወክሎ የሚወዳደር እጩ ለመወሰን ፓርቲው ጉባዔውን ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG