በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም" እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ


እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ
እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ

"አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም" - ይህንን ይሉት የህወሓትን ውሣኔ ባለመቀበል በትናንትናው የፓርላማ ስብሰባ ላይ የተገኙት ከአዲስ አበባ የኤካ ክፍለ ከተማ ምርጫ ጣቢያ 16 ህወሓትን ወክለው የተወዳደሩትና ላለፉት አምስት ዓመታት የፓርላማ አባል ሆነው የቆዩት የህወሓት አባሏ እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ ናቸው።

“የመረጠኝ ህዝብ ነው - ብለዋል እንደራሴ ያየሽ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል - ፅንፍ ይዞ መሄድ የምመርጠው ነገር አይደለም።” እንደራሴ ያየሽ ውሣኔያቸውን በማብራራት ይጀምራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

“አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም” እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:50 0:00


XS
SM
MD
LG