በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም” እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ


“አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም” እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:50 0:00

"አንድ ፓርቲ ከምክር ቤት አባልነት ሊያስቀረኝ አይችልም" - ይህንን ይሉት የህወሓትን ውሣኔ ባለመቀበል በትናንትናው የፓርላማ ስብሰባ ላይ የተገኙት ከአዲስ አበባ የኤካ ክፍለ ከተማ ምርጫ ጣቢያ 16 ህወሓትን ወክለው የተወዳደሩትና ላለፉት አምስት ዓመታት የፓርላማ አባል ሆነው የቆዩት የህወሓት አባሏ እንደራሴ ያየሽ ተስፋሁነይ ናቸው።

XS
SM
MD
LG