ናይሮቢ —
የባለፈው ቅዳሜ ግድያ ሸሽተው በኬንያ ሰፍረው የሚገኙ የኢትዮጵያ ስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ የዓለምቀፉ የስደተኞች ድርጅት /ዩኤንኤችሲአር/ ተጨማሪ የሰው ኃይል ወደ ቦታው ሊልክ መሆኑን የድርጅቱ ኬንያ ቅርንጫፍ ቃል አቀባይ ዩቮን ንዴጌ ተናገሩ።
ድርጅቱ እስከ አሁን ከ8ሺሕ በላይ ሰዎች መለየቱን ተናግረው፣ ዩኤንኤችሲአር ከኬንያ መንግሥት ጋር ጥገኝነት ጠያቂዎቹ የህግ ከለላ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑንም ገልፀዋል።
የኬንያ ስደተኞች ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ በቅርቡ አስፈላጊ ትብብር ለማድርግ እንደሆነ አስታውቆዋል።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ