በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሙስና በኢትዮጵያ ያለበት ደረጃ እና የደቀነው አደጋ ክፍል - 2

 በፍትሕ ሚኒስቴር በሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ዐቃቤ ሕግ አቶ ገብረ እግዚአብሔር ወልደ ገብርኤል፣ የ“ትራንስፓረንሲ ኢትዮጵያ” ዋና ዲሬክተር አቶ ሳሙኤል ካሳሁን እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ(ኢዜማ) ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ
በፍትሕ ሚኒስቴር በሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ዐቃቤ ሕግ አቶ ገብረ እግዚአብሔር ወልደ ገብርኤል፣ የ“ትራንስፓረንሲ ኢትዮጵያ” ዋና ዲሬክተር አቶ ሳሙኤል ካሳሁን እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ(ኢዜማ) ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ

ኢትዮጵያ ለሙስና ወንጀሎች ያላት ተጋላጭነት በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል ሲል ትራንስፓረንሲ የተባለው አለም አቀፍ ተቋም ይገልጻል፡፡

የአሜሪካ ድምጽ በዚህ ጉዳይ ጋብዞ ያወያያቸው ተሳታፊዎችም በመንግስታዊ የአገልግሎት መስጫዎች ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ሙስና እየጨመረ መምጣቱን በመጀመርያ ክፍል ውይይት ላይ አንስተዋል፡፡

በተከታዩ ክፍል ደግሞ ሙስናን ለመከላከል በሃገር አቀፍ ደረጃ ያለው ዝግጁነትና የመፍተሄ ሃሳቦች ላይ ተወያይተዋል፡

የውይይቱን ቀጣዩን ክፍል ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ፡፡

ሙስና በኢትዮጵያ ያለበት ደረጃ እና የደቀነው አደጋ ክፍል - 2
please wait

No media source currently available

0:00 0:26:27 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG