የአሜሪካ ድምጽ በዚህ ጉዳይ ጋብዞ ያወያያቸው ተሳታፊዎችም በመንግስታዊ የአገልግሎት መስጫዎች ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ሙስና እየጨመረ መምጣቱን በመጀመርያ ክፍል ውይይት ላይ አንስተዋል፡፡ በተከታዩ ክፍል ደግሞ ሙስናን ለመከላከል በሃገር አቀፍ ደረጃ ያለው ዝግጁነትና የመፍተሄ ሃሳቦች ላይ ተወያይተዋል፡
የውይይቱን ቀጣዩን ክፍል ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ፡፡