በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድሬዳዋ እና ችግሮቿ


የድሬደዋ ከተማን ከፊል ምስል የሚያሳይ።
የድሬደዋ ከተማን ከፊል ምስል የሚያሳይ።

በድሬደዋ ከተማ በወጣቶች መካከል የሚነሳ ተደጋጋሚ ግጭት ለሞት እና ንብረት መቃጠል ምክኒያት እንደሆነ ነዋሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የከተማው አስተዳደርና ፖሊስ ገለፁ።

በፖሊስ ሪፖርት መሰረት ባለፈው ሳምንት ብቻ ሁለት ሰው ተገድሏል አራት መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል።

ሁሉም የሚሉት “ግጭቱን የሚቀሰቅስና የሚያባባስ አንድ አካል አለ ነው” - የሚሉትን አንድ አካል ለይተው ያልተናገሩ ሲሆን ከተማዋ ቀድሞ ወደነበረችበት ሰላምና አብሮ የመኖር እሴት እንድትመለስ ፍላጎታቸው መሆኑን ሁሉም ይናገራሉ።

በተጨማሪም በከተማዋ አለ የሚሉት የአስተዳደር መዋቅራዊ ችግር እንዲፈታ፣ የሥራ ማጣት ችግር እንዲቀረፍና መሰረተ ልማት እንዲሟላ የሚጠይቁ ብዙ ናቸው።

ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ድሬዳዋ እና ችግሮቿ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG