ድሬዳዋ —
ህይወታቸው ያለፈው መልዓክኃይል ቆሞስ አባ እንቁስላሴ በአስተዳዳሪነት ተሾመው ከመጡ ገና 4 ወራቸው ሲሆን፣ ከህዝቡ ጋርም ተቀራርበው ይሰሩ ነበር ተብሏል። ሞታቸውን ተከትሎ ለተቃውሞ የወጣው የከተማዋ ነዋሪ ከፖሊስ ጋር ተጋጭቶ 1 ታዳጊ ሲሞት 5 ደግሞ እንደቆሰሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ስለጉዳዩ ከፖሊስ መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ