በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬደዋ ከተማ ሕዝብ ከግጭት እንዲጠነቀቅ የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ


የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ድረ ገፅ በሚለቀቁ ስጋት ፈጣሪ ሐሳቦች ተነሳስቶ ግጭት ውስጥ እንዳይገባ አሳሰበ። በከተማዋ ግጭት ለመፍጠር የሚፈልግ አካል ካለም ፖሊስ የማይታገስ መሆኑን አውቆ ከጥፋት ድርጊት እንዲታቀብ አሳስቧል። የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ሕዝብ ግንኝነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ሳጅን ባንታለምን አነጋግረናቸዋል።

በድሬዳዋ ከተማ በአንዳንድ አካባቢዎች በመኖሪያ ቤቶች የውጭ በር ላይ ምልክት መደረጉን ተከትሎ፤ ምልክቱ የጥቃት ነው በሚል በማህበራዊ ድረ ገፅ ስጋት ፈጣሪ ሐሳቦች መሰራጨታቸውን ፖሊስ ጠቁሟል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

የድሬደዋ ከተማ ሕዝብ ከግጭት እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG