በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬደዋ ከተማ ሕዝብ ከግጭት እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ


የድሬደዋ ከተማ ሕዝብ ከግጭት እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ድረ ገፅ በሚለቀቁ ስጋት ፈጣሪ ሐሳቦች ተነሳስቶ ግጭት ውስጥ እንዳይገባ አሳሰበ። በከተማዋ ግጭት ለመፍጠር የሚፈልግ አካል ካለም ፖሊስ የማይታገስ መሆኑን አውቆ ከጥፋት ድርጊት እንዲታቀብ አሳስቧል። የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ሕዝብ ግንኝነት ዲቪዥን ሀላፊ ዋና ሳጅን ባንታለምን አነጋግረናቸዋል።

XS
SM
MD
LG