አዲስ አበባ —
በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሰብአዊ እርዳታ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ ዝግ ናቸው የሚለው ተቀባይነት የሌለው ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ገለጡ።
በሌላ ዜና ኢትዮጵያ ከአዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የምትጠብቀው ጥሩ ግንኙነት መሆኑን ለዚህ ከወዲሁ ምልክቶች እንዳሉ ተናግረዋል።
የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ በርቀት በኢንተርኔት አማካኝነት እንደሚከናወንም ጠቁመዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡