ዋሽንግተን ዲሲ —
በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጤና ሁኔታ እንዳሳሰባቸው፤ አስፈላጊውን ሕክምና ግን ማግኘት እንዳልቻለ የመጠየቅ ብቻ ፍቃድ ያላቸው ቤተሰቦቹ ተናገሩ።
ወላጅ እናቱን ወ/ሮ ፋናዬ እርዳቸውንና የኅግ ጠበቃውን አቶ አምሃ መኮንን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ የድምፅ ፋይሉን በመጫን ያድምጡ።
“አንድ የተፈረደበት የሕግ እስረኛ ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስን ጨምሮ የሚታገዱበትና የሚከላከላቸው በርካታ መብቶች አሉ። የሕክምና አገልግሎት የማግኘት መብት ግን ከሚከለከሉት አንዱ አይደለም።” የሕግ ጠበቃው።