No media source currently available
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ሰሞኑን ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ፣ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ብቻ ግቢውን ለቀው ወደ አዲስ አበባ ሂደዋል ሲሉ አንዳንድ ተማሪዎች ገለፁ።