በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦነግ አመራሮች በመግለጫ ዙሪያ እየተወዛገቡ ነው


ኦሮምያ የገባችበት ችግር ከሀገር አልፎ አፍሪካ ቀንድ ቀውስ የሚጋብዝ በመሆኑ ሀገሪቱን ከችግር ለመታደግ የኦሮሚያ ሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ነኝ ያሉት አቶ ዳውድ ኢብሳ ጥሪ አቀረቡ።

ሌላኛው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነኝ ያሉት አቶ ቀጄላ መርዳሳ በበኩላቸው መግለጫው ከድርጅቱ ሕገ ደንብ ውጪ ነው ብለዋል። ስለጉዳዩ የብልፅግና ፓርቲ ሀሳብንም አክለንበታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኦነግ አመራሮች በመግለጫ ዙሪያ እየተወዛገቡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:46 0:00


XS
SM
MD
LG