No media source currently available
ኦሮምያ የገባችበት ችግር ከሀገር አልፎ አፍሪካ ቀንድ ቀውስ የሚጋብዝ በመሆኑ ሀገሪቱን ከችግር ለመታደግ የኦሮሚያ ሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ነኝ ያሉት አቶ ዳውድ ኢብሳ ጥሪ አቀረቡ።