በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባህል አውደ ትዕይንት በደቡብ ክልል


"ኢትዮጵያውያን ዓለም የመሰከረላቸው እንደ ጥበብ ሻማ ሕብር ባጌጠ ባህላዊ ማንነት የተሳሰርን፣ በፍቅር አብረን የኖርን ሕዝቦች ነን" ብለዋል፤ የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ሂሩት ካሳ፡፡

ሚንስትሯ ይህን የተናገሩት በደቡብ ክልል ሶዶ ከተማ በተካሄደው የባህል አውደ ትዕይንት ላይ ሲሆን ይህ ሃብት ለክልሉ ባህል በማህበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ እድገት የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያበረክት በጥናትና ምርምር መደገፍ አለበት ብለዋል፡፡

በክልሉ የሚገኙ ባህላዊ ሥርዓቶችን ለአገራዊ ልማትና ለሰላም ግንባታ በሚገባ መጠቀም ያለመቻሉን የተናገሩት የአውደ ትዕይንቱ ተሳታፊዎች ተመሳሳይ ትዕይንተ ባህል፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ከማጠናከርም በላይ እርስ-በርስ እንዲተዋወቁም ያደርጋል ብለዋል፡፡ ይሁን እንጂ የባህል ቅርሶችን በሚገባ አስተዋውቆ የቱሪዝም ማዕከል ማድረግ ያለመቻሉን ተቁምመዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የባህል አውደ ትዕይንት በደቡብ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG