በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህገወጥ የሰዎች ዝውውርንና የወሮበሎች ጭካኔ በአፍሪቃ ስደተኞች ላይ

በሜዲትራንያን ባህር ዳርቻ የሚደርሱ የአፍሪቃ ስደተኞችና ፍልሰተኞች በሱዳንና በግብጽ በኩል አልፈው በሚመጡበት ግዜ የሚደርስባቸውን ስቃይና ሰቆቃ የሚያንጸባርቅ ማስረጃ።

በጣልያን ሚላን ከተማ መቀበያ ማእከል ሆኖ የአፍሪቃ ስደተኞችና ፍልሰተኞችን የሚያክም ጣልያናዊ ዶ/ር ስደተኞቹ በሜዲትራንያን ባህር ዳርቻ ከመድረሳቸው በፊት የሚያሳልፉትን ስቃይና ሰቆቃ የሚያንጸባርቅ ማስረጃ ለየአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኞች ይህንን ፎቶ መድብል አካፍሏል።

ስደተኞቹ በሱዳንና በግብጽ በኩል አልፈው በሚመጡበት ግዜ የሚደርስባቸውን ስቃይ ለሃኪሞቹ አሳይተዋቸዋል።

አንዳንድ ፎቶዎች አሰቃቂ ሊሆኑ ስለሚችሉ አስቀድመን ማስተንቀቅያ እንሰጣለን።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG